ወይዘሮ ሱዛን ሳቁልን ወይስ ሳቁብን…

Susan Rice, national security advisor, center, reacts as she attends the Bloomberg cocktail party before the White House Correspondents' Association (WHCA) Dinner in Washington, D.C., U.S., on Saturday, April 25, 2015. The 101st WHCA Dinner raises money for scholarships and honors the recipients of the organization's journalism awards. Photographer: Drew Angerer/Bloomberg *** Local Caption *** Susan Rice

ወይዘሮ ሱዛን ሳቁልን ወይስ ሳቁብን… ዛሬ ዋዛ እና ቁምነገር ላይ እናነሳዋለን ብዬ አስቤ ከነበረው ነገር አንዱ አንዱ ጉዳዬ የወይዘሮ ሱዛን ንግግር ነው። በቴክኒክ ምክንያት ሳንቀረጽ ዋልን እንጂ… ወይዘሮዋ ስለ ኢትዮጵያችን ”ዴሞክራሲ” ሲናገሩ የነበራቸው ሳቅ… አንዳንዶች ስላቅ ነው ይሉታል ትርጉሙ ምን ይሆን ሳቁልን ወይስ ሳቁብን… ምናልባት የሳቁ ንጉስ በላቸው ይቺ አይነቷ ሳቅ ምን ትባል እንደሆነ ሳቃዊ ትንታኔ እንዲሰጠን እንጋብዘው ይሆን… ወይስ እኛው እንተንትናት… የምር ግን እስቲ ሴቲዮዋን ሳቅ እና አነጋገር እዩልኝማ……

Read More >>

”የኔ ይሄውልሽ ያንቺን እንጃልሽ” ኡሁሩ ኬኒያታ ለ ሃይለማሪያም ደሳለኝ

download

ኦባማ ነገ ኢትዮጵያ ሲገቡ ያቺን የግብረሰዶም ጉዳይ ማንሳታቸው አይቀርም ታድያ አቶ ሃይሌ እንደ ኡሁሩ ኬንያታ ደፍረው ኦባማን ይቃወሟቸው ይሆን! የምናየው ይሆናል። እንደኔ እንደኔ ኦባማም ቢሆኑ የምንም ነገር መብት ባልተከበረባት ኢትዮጵያ ዘለው የግብረሰዶማውያን መብት ይከበር ብለው ቢሉ ነገሩ ስላቅ ነው የሚሆነው፤ እርሳቸው ቢሳለቁም እንግድዲህ ባለሃብት ናቸውና ሃያል ናቸውና እንዳዳሻቸው… ግና ለስላቃቸው ተመጣጣኝ ምላሽ የሚሰጥ ባለስልጣን አለን… ወይስ ባለስልታኖቻችን እርሶ ካሉ ምን ይደረጋል… ብለው ትዳራቸውን ይፈቱ ይሆን… የሚለውን ለማየት ያብቃን! ለማንኛውም ኬኒያ…

Read More >>