እናላችሁ… ምን ላይ ነበር ያቆምነው…

እናላችሁ… ምን ላይ ነበር ያቆምነው…
የፌስ ቡክ ወዳጃችን … ህይወት እምሻውን አልቻልናትም፡፡ ትላንት የሸረሪት እና መሰል ነፍሳትን ፍቅር ከፍቅሩም ለጥቆ መጣፋትን፤ ዛሬ ደግሞ  የእኛ የሰዎቹን ፍቅር… በተለይ ስራችንን ከሰራን በኋላ የምንኳሆነውን እያነሳች ነቁራናለች፡፡ ነቋሪውን ይያዝልሽ ብለን እንመርቃት…

ታድያ እዝችው ላይ አቶ ጁነዲን ሳዶ እንዴት እንደሁ እንጃ ትዝ አይሉኝም መሰልዎ… አቶ ጁነዲን ሆዬ ሞትኩልሽ አበድኩልሽ ሲሏት የከረሟትን ሚስታቸውን እስር ቤት አአስወርውረው ሲያበቁ፤ እርሳቸው ኬኒያዎችን “አባሪያኮ” ብለው ጥገኝነት ጠየቁ መባሉን ሰማን አይደል እንዴ…!

እኛ ቀድሞውንም አስመልክቶን ተናግረናል… “አብዮታዊ ዴሞክራሲ ልጆቿን እየበላች ነው…” ብለናል፡፡ አሁንም ቅም ያላት አይመስለኝም ገና ገና ገና ትበላለች ገና…! (ብዬ እጠረጥራለሁ…) ይሄኔ ተመስገን ማለት ነው እስከዛሬ እኛን ምስኪኖቹን ቁርጥምጥም አድርጋ ስትበላ የነበረች አብዮታዊ ዴሞክራሰሲ ዛሬ የገዛ ልጆቿን ብቻ ሳይሆን የገዛ ጥርሶቿን መብላት መጀመሯ ትንሽ ትንሽም ቢሆን ለእኛ እፎይታ ነው፡፡

የምር ግን ኢህአዴግዬ አቶ ጁነዲንን የመሰሰለ ጥርሷን ቁርጥምጥም አድርጋ ልትበላ መከጀሏ ምን ያህል ቢርባት ነው…! አያሰኝም… (ጥያቄ ምልክት) ቀላል ያሰኛል… (ቃል አጋኖ)
ኦቦ ጁነዲን በተሾሙባቸው መስሪያ ቤቶች በርካቶችን ሲናከሱ የነበሩ እንደነበሩ እያነሱ የሚወነጅሏቸው በርካቶች ናቸው፡፡ (ስማቸውን ዘርዝር ብለው ጉድ እንዳያደርጉኝ እንጂ…) የምሬን እኮ ነው ለምሳሌ በአንድ ወቅት እርሳቸው የበላይ በነበሩበት ዩንቨርስቲ ወደ ሶስት መቶ የሚጠጉ ምስኪን ተማሪዎች ከዩንቨርስቲ ተባረው እየዬ ሲሉ እርሳቸው “ስታለቅሺ ደስ አልሽኝ” የሚለውን እየዘፈኑ “ላሽ” አሉ እንጂ ስራይ መፍትሄ አላመጡም፡፡

አሁን አቶ ጁነዲን ሳዶ በተራቸው እያለቀሱ ሳይሆን እንደማይይቀር ይጠረጠራል፡፡ እኛ ግን ስታለቅሢ ደስ አልሽኝ አንላቸውም፡፡ “ወንድ ልጅ አይደሉም እንዴ…! ቆፍጠን ይበሉ እንጂ…!” እንላቸዋለን እንጂ!

እናላችሁ ትንላንት ህይወት እምሻው ምን ነገረችን አንዲት ሸረሪት አለች አለችን እሺ  አልናት… ሸረሪቷ ሆዬ ፍቅር ሊሰሩ የሚመጡትን ሁሉ እልል ብላ ትቀበልና የልቧን ካደረሱላት በኋላ ኩርሽምሽም አድርጋ ትበላቸዋለች አለችን። እኛም ተገርመን ተገርመን… ሳናበቃ ጆሯችንን ወደ ምስራቅ ጣል ስናደርግ ኢህአዴግዬ የፍቅር አጋሮቿን ስትኮረሽም ሰማንና ወይ መመሳሰል ብለን እስካሁንም እየተገረምን ነው፡፡

በመጨረሻም 1

አቶ ጁነዲን ሆይ ወቅቱ የኬኒያ ምርጫ የሚከናወንበት ወቅት ነውና ከቻሉ ምርጫ እንዴት መከናወን እንደሌለበት የኢተያ ልምድዎን አውስተው ቢነግራቸው ኬኒያዎች “አሳንቴ!” ብለው ያመሰግንዎታል፡፡

በመጨረሻም 2

የኢህአዴግ ፍቅረኞች በሙሉ አብዮታዊ ዴሞክራሲ ፍቅሯን ስትጨርስ ልትጨርሳችሁ እንደምትችል ከዚህ የበለጠ ማስረጃ የለም እና ሳያልቁ የለቀቁ ብሉሃን ናቸው እንዲል የአራዳ ልጅ ነገሩን ታንሰላስሉት ዘንድ እመክራለሁ!

8 Responses to እናላችሁ… ምን ላይ ነበር ያቆምነው…

  1. Abe you are definitely fit to the purpose. As diaspora only knows talk and want more talk you did a big favour to the country as one more talkative with out work left.
    So talk and make them happy and make money. As your model tamagne who never work the last 21 years and leaved with the begging collection money.

  2. we love love love love you

  3. Junedin choose wisley, He also went to Saudi Arabia, as rumers say…his religeons Mecka and no risk of extraditation…he is a real arada boy…but his wife n kids…they will be hostage of woyane cos if junedin wanna leak any secret bout his former bosses, he only meet them with Allah. In other way he saved his ass n left his family behind as hostage…What a MAN.

  4. Tebarek Abe. Engeh wushoch beseferut kuna mesefer ayekerm yemilewun beyasetawusu tiru neber alebeeziyam endih wagachewun seyagegu yegebachewal Gunedin yetem behed yafesesewu dem yatefawu nefs yeketelewale yetem ayamelet. Wedih wede seletenewu ager bek bilma angetun tanko leferd yekerb neber yegize gudaye newu ayekereletem guadegochum kesu temrewu neseha begebu yetekmachewu neber.

  5. Mr Bendo, or may I say Mr Banda…….Aint that better to talk and get money like Abe sweet Tokichaw or to go to the welfare for 21 years like the golden Tamagn than Looting, Robing, Raping, Murdering, Selling the country out, Jailing, abusing, Genocid, even stealing from Gods house……..oh what crime is woyane commited or isnt accused of…..By the way how many tigres is milking the walfare in Europe right now and how many of them r working and earning a living….i know toooo many tigre Immigrant beggers in the diaspora and much more, at home…and how many of the m are robbers and looters back home…may be 99.6 procent like the election…..cover your pink ass first you m.f. banda………By the way we say in amharic…tigre keafu kelet, kejorow kelebet aytefam….if u dont undestand amharic, let me translate it 4 u…tigre allways have a dirty mouth and a ring on the ear…u like it hum…

  6. KKKKKKK, Angesom you made me laugh loud. Thank you so much. Of course that Bendo/Banda do not have the courage to understand, so let him to rotten by himself.

  7. we love so much

Leave a Reply